Ethiopian Diaspora Sentiment Analysis |
People to People network is trying to match the Ethiopian diaspora with work and business opportunities in Ethiopia. To help us create strong programs, please take three minutes to answer the following questions as they pertain to you.
ፒፕል ቱ ፒፕል የሚባል መስራያ ቤት የኢትዮጵያ ዳያስፖራን ከተለያዩ የስራና የቢዝነስ እድሎች ጋር በኢትዮጵያ ውስጥ ለማገናኘት በዝግጅት ላይ ነው። ይህንን ተልዕኮ እውን ለማድረግ እርስዎ የሚከተለውን ሶስት ደቂቃ ብቻ የሚወስድ ቃለመጠይቅ በመመለስ እንዲተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።
To take part in the survey click here