Construction Industry Forum for Ethiopians

Posted: Jun, 23rd 2019 Contributor: Bilen Shifferaw,
ኮንስትራክሽን ዘርፍ (ሳይት) ስራዎች ዙርያ የውይይት መድረክ፡
- በተለያየ ደረጃ engineering, architecture, site supervision etc ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተዘጋጀ። 
ውይይት ርእሶች
- በተለያየ ደረጃ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ዉስጥ ስኬታማ ለመሆን ያሉትን እድሎች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል 
-የሙያ skills certificate መያዝ እና የደሞዝና የስራ እድገቶቹ
- ቀጣይነት ያለዉ ሙያዊ ድጋፍና መረጃ ልውውጥ በዘርፉ ዉስጥና ዉጪ ልምድ ባላቸው ወገኖች ሚሰጥበትን መንገድ
To exchange information about how we can empower construction workers in career development.
7 July 2019 at 9:00pm - 8 July 2019 at 2:00am
City of Westminster college, 25 Paddington Green, London, W2 1NB
Share this page
Ethio Beauty
Follow us
Don't miss our Free newsletter!